በቤት ውስጥ ኢነርጂ አጠቃቀም ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ

በቤት ውስጥ ኢነርጂ አጠቃቀም ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ
በተለያዩ የፌድራል መንግስት መ/ቤቶች የሴቶች፤ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ላይ ለሚሰሩ ኃላፊዎች በቤት ውስጥ ኢነርጂን በብቃትና ቁጠባ የመጠቀም ስለሚቻልባቸው መንገዶች ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናው በቤት ውስጥ ግልጋሎት ላይ የሚውሉ ኤሌክትሪክ መጠቀሚያ ዕቃዎች የኢነርጂ ብቃትና የኢነርጂ አጠቃቀም በሴቶች ህይወት ላይ የሚያሳድረው ተጽእኖ በሚሉ ርዕሶች ዙሪያ ተሰጥቷል፡፡

Print   Email