ኢነርጂ አስተዳደር ክፍል ማቋቋምን በተመለከተ ውይይት ተደረገ

ኢነርጂ አስተዳደር ክፍል ማቋቋምን በተመለከተ ውይይት ተደረገ
በባለስልጣን መ/ቤቱ ኢነርጂ ብቃትና ቁጠባ ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ ኃይል ተጠቃሚ ኢንደስትሪዎች ጋር የኢነርጂ አስተዳደር ክፍል ማቋቋም ስምምነት በተመለከተ ውይይት አደረገ፡፡ በውይይቱ ላይ የኢነርጂ አስተዳዳር የሚቋቋምበትን ህጋዊ አግባብ እና ከስምምነቱ በፊት ስለሚደረጉ ቅድመ ሁኔታዎች በተመለከተ በመድረኩ ከተገኙ ተሳታፊዎች ጋር ውይይት ተደርጓል፡፡

Print   Email