Notice

በቀጣይ በተያዘው ዕቅድ መሠረት በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የሚሰጠው ስልጠና ቅድመ ዝግጅት የተጠናቀቀ በመሆኑ በሙያው ፈቃድ ለመውሰድ የምትፈልጉ አመልካቾች ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልታችሁ እንድትመዘገቡ እያሳወቅን የሚጠየቀውን መስፈርት ላሟሉ ተመዝጋቢዎች ብቻ ለስልጠና እንደሚላኩ እንገልጻለን፡፡

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

የምዝገባ ቀን ከሚያዝያ 04/2013 ጀምሮ ለ5 የስራ ቀናት

የምዝገባ በታ

በኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን  ኢነርጂ ብቃትና ቁጠባ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 08

 አድራሻ፡-

        ስልክ፡- 011-5 53 69 26

               011- 5 50 7735/52/54

               011- 5 50 77 57